በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 አመት በርካታ የአለምን ቅርጽ የቀየሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች የተስተናገዱበት ነበር፡፡ በተመሳሳይ በስፖርቱ ዓለም በርካቶች የሚመለከቷቸው ...
እያዊቷ ሀገር ሰሜን ኮሪያ ትዳራቸውን በሚፈቱ ጥንዶች ላይ በሌላ የአለም ክፍል የማይገኝ እንግዳ ህግ ተግባራዊ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ ህግ ባለትዳሮቹ አንዳቸው በአንዳቸው ላይ አካላዊ ጥቃትን ...
በነገው እለት የፈረንጆቹ አዲስ አመት 2025 ሲገባም የአለም ህዝብ ቁጥር 8.09 ቢሊየን እንደሚደርስ የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ ቢሮ ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል። በተገባደደው 2024 የአለም ህዝብ ...
በተባበሩት መንግስት ድርጅት (ተመድ) የእስራኤል አምባሳደር በኢራን የሚደገፉት ሀውቲዎች በእስራኤል ላይ እያደረሱ ያሉትን የሚሳይል ጥቃት ካላቆሙ የሄዝቦላ እና የሀማስ እና የሶሪያው በሽር አላሳድ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ...
ዩንን በመተካት ጊዜያዊ ፕሬዝደንት የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀን ዱክ ሶ አብላጫ ቁጥር ተቃዋሚዎች ባሉበት ፖርላማ ታግደዋል የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ወታደራዊ ህግ ማወጃቸውን ተከትሎ ከስልጣን ...
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ "ትልቅ ክስተት" ነው ያለው ጥቃት ያስከተለውን ጉዳት ከአሜሪካ የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና ሌሎች የደህንነት ተቋማት ጋር በመሆን እየመረመረ ነው። ሚኒስቴሩ ለህግ ...
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ13 በላይ የመሬት መንቀጥቀጦች መመዝገባቸውን የአሜሪካ ጂኦሎጂካ ሰርቬይ መረጃ ያመለክል። የመሬት መንቀጥቀጦቹ በሬትከተር ስኬል ከ4.4 እስከ 4.8 ማግኒትዩት ...
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከኒውካስትሉ ሽንፈት በኋላ ክለቡ ከ50 አመት በኋላ ከፕሪሚየር ሊጉ ሊወርድ ይችላል ወይ ተብለው ተጠይቀው "በጣም ግልጽ ይመስለኛል፤ ዩናይትድ በታሪኩ ከባድ ከሆኑ ጊዜያት ...
ደቡብ ኮሪያ በትላንትናው ዕለት ካጋጠማት አስከፊ የአውሮፕላን አደጋ በኋላ በቦይንግ አውሮፕላኖች ላይ ፍተሻ እንዲደረግ አዛለች፡፡ የሀገሪቱ የመሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር በአነስተኛ ...
በይፋ ያልተሾመው አዲሱ የሶሪያ መሪ አህመድ አል ሻራ በዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲይቢሃ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ተቀብሎ ማነጋገሩን ሮይተርስ የሶሪያ ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ...
የኬንያ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ ጠበቆች እና ፖለቲከኞች በመንግስት ተቺዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መበራከት እንዲቆም በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ የጸጥታ ሃይሎች በሰኔ እና በሐምሌ ወር በወጣቶች ...